[Skip to Content]

IBA Montage

በዓለም ላይ ከፍተኛ ክብር ያለውንና እጅግ መልካም የስራ ቦታዎችን በማዘጋጀትና ስራ ላይ በማዋል ለሰው ሃብት ስኬት፥ ቡድኖች፥ ባለሙያዎችእና አዲስ ምርቶችና አገልግሎቶች እና አቅራቢዎች ለሚሰጠው የድርጅትዎ ለ2025 (10ኛ አመታዊ) የስቴቪ® ሽልማቶች ለታላላቅ አሰሪዎች እጩዎችን እንዲያቀርብ እንጋብዛለን።

የእርስዎን ምደባ እንዴት ማዘጋጀትና ማስረከብን በተመለከተ የተሟላ መመርያ በማስገባት የመወዳደሪያ ኪት ለመቀበል ከፈለጉ፤የኢሜል አድራሻዎን እዚህ ያስገቡ እና እኛ እንልክልዎታለን። በጣም ጥብቅ የሆነ ግላዊ መምሪያ አለን እና የኢሜይል አድራሻዎን በማንኛውም ምክንያት ለማንም አናጋራም።

እዚህ በዚህ ቋንቋ ውስጥ የሚያዩት ብቸኛው ገጽ በዚህ ድረ ገፅ ላይ ነው። ሁሉም ሌሎች ገጾች በእንግሊዝኛ የተዘጋጀ ነው፤ልክ እንደ የመግቢያ ኪት። ምክንያቱም የእጩነት ጥቆማዎች በእንግሊዝኛ እንዲገባ ስለምንፈልግ በመላው ዓለም ያሉ የንግድ ባለሙያዎች በፍርድ ሂደት ውስጥ መሳተፍ ይችላሉ። ከዚህ የሚከተሉት የሽልማቱ፣ የዕጩ ማቅረቢያ መስፈርቶች፣ እና በመሳተፍ ምክንያት ስለሚገኙ ጥቅሞች የሚገልè አጫጭር መግለጫዎች ናቸው። ድርጅትዎ ለሽልማቱ ዕጩ ለማቅረብ ከወሰነ የዕጩ ማቅረቢያው በእንግሊዝኛ መዘጋጀት እንዳለበት እንዳይዘነጉ።

ስለ Stevie Awards for Great Employers

Stevie Awards for Great Employers በዓለም ላይ  ለሰው ሃብት ፕሮፌሽናሎች እና በዓለም ላይ ለሚገኙ ምርጥ አሰሪዎች ዕውቅና የሚሰጡ ብቸኛ የሽልማት ፕሮግራሞች ናቸውStevie Awards በዓለም ዙሪያ ያሉ የደንበኞች አገልግሎት፣የዕውቂያ ማዕከል፣ የንግድ ልማት እና የሽያጭ ባለሙያዎች ስኬቶችን ይገነዘባል. ሽልማቶችን የሚያቀርበው Stevie Awards በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ይገኛል.  እነርሱ ስምት የተለያየ Stevie Award ውድድሮች አዘጋጆች ናቸው በ www.StevieAwards.com  መማር ይችላሉ. Stevie Award ድል በዓለም ላይ እጅግ በጣም ከሚፈለጉ ሽልማቶች አንዱ ሆኗል።

በ2024 የሚሰጡ የስቲቭ ሽልማቶች (Stevie Awards for Great Employers) h28 በላይ ሃገራት ለመጡ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ሽልማቱ ተሰጥቷል። የ2024 ተሸላሚዎችን ዝርዝር ለማየት እዚህ ይጫኑ።

ምድቦች

Stevie Awards for Great Employers ከስድስት ዓይነት የሽልማት ምድቦች ውስጥ የሚመረጡ ናቸው። የሚመረጡ ብዙ ዓይነት የሽልማት ምድቦች አሉ። ለመሳተፍ ከመረጡ፤ድርጅቱ ሊታወቅባቸው ከሚፈልጋቸው ስኬቶች ጋር የሚዛመዱ ምድቦችን ይመርጣሉ፤ እና እጩዎችዎን ለእነዚያ ምድቦች በተሰጠ መመሪያ መሰረት ያዘጋጃሉ። ከሚከተሉት ምድቦች ውስጥ የሚከተሉት ናቸው፤

የምድቦች ዝርዝር እና መግለጫ በመግቢያ መሣሪያው ውስጥ ይገኛል።

በሁሉም ምድቦች ውስጥ ለሚቀርቡ ጥያቄዎች በêሁፍ ምላሽ ለመስጠት ወይም በአማራጭ ለጥያቄዎቹ ምላሽ የሚሰጡበት እስከ አምስት (5) ደቂቃ ርዝማኔ ያለው የቪዲዮ ምስል ለማቅረብ ይችላሉ።

 ግንኙነቶች

Stevie Awards በብዙ አገሮች ውስጥ ተወካዮች አሏቸው። እነዚህ ተወካዮች በአገሪቱ ውስጥ በሽልማቱ ላይ እንዲሳተፉ መረጃ ያሰራጫሉ እንዲሁም ለድርጅቶችም እገዛ ያደርጋሉ።

በአገርዎ ውስጥ ማንኛውም ተወካይ ይኖር እንደሆነ ለማወቅ ፣  እዚህ ጠቅ ያድርጉ ።

እንዲሁም በሚቀጥሉት አድራሻ አዘጋጆቹን ማነጋገርም ይችላሉ:

The Stevie Awards
10560 Main Street, Suite 519
Fairfax, Virginia 22030, USA (ዩ.ኤስ.ኤ)
ስልክ: +1 703-547-8389
ፋክስ: +1 703-991-2397
ኢሜይል: help@stevieawards.com

 

Share